Apartment
Apartment
Apartment
Apartment

ቤቱ የሚገኘው ሰሚት በተምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች ሲኖሩት፣ አፓርትመንቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉበት።
ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎቶት አይሰጥም